ውክፔዲያ ውይይት:የቃላት ትርጓሜ
Latest comment: ከ8 ዓመታት በፊት by Til Eulenspiegel
የWikipedia ትርጉም ውክፔዲያ ሳይሆን ዊኪፒዲያ መሆን የለበትም?
- በመጀመርያችን «ዊኪፒዲያ» እና ተመሳሳይ አጻጻፎች እንጠቀም ነበር... ከዚያ «ውክፔዲያ» የሚለውን ተመረጠ። እኔማ ግድ የለኝም፣ የቃሉ ታሪክ ከሃዋኢኛና ግሪክኛ ቋንቋዎች ደረሰ። «ዊኪ-ዊኪ» በሰላማዊ ውቅያኖስ አካባቢ ማለት «ቶሎ ቶሎ» እንደ ማለት ነው፤ «-ፔዲያ» የሚለውም ከግሪኩ «ህጻናት» ሲሆን ሀሣቡ እንደ ትምህርት ቤት በማሠብ የትምህርት መሣርያ ማለቱ ነው (እንዲሁ «ኢንሳይክሎፔድያ» ለመምሰል)። ስለዚህ በጥሬ አማርኛ የስማችን ትርጉም «ቶሎ-ትምህርት» ወይም እንደዚያ ይምሰል ነበር? Til Eulenspiegel (talk) 14:56, 1 ኖቬምበር 2016 (UTC)
«ዊኪፒዲያ» ትክክል ይመስለኛል። Ethiopic ኣብሻ 20:31, 2 ኖቬምበር 2016 (UTC)