እንግሊዝኛ አማርኛ ማስታወሻ
abuse ብዝበዛ
accessibility ተደራሽነት
accountability ተጠያቂነት
acting ተጠባባቂ / ተግባራዊ temporary as in acting president
activist ተሟጋች
adventure ጀብድ
analysis ትንተና
anchor መልህቅ
appeal ይግባኝ
appointed officials ሹማምንት
archive ማህደር፣ ክምችት
associate ተባባሪ e.g. associate professor, associate director
astronaut (cosmonaut) ጠፈርተኛ
atmosphere ከባቢ አየር
audience ዕድምተኛ
backup (vocal) ተቀባይ
bail (bond) ዋስትና
biography ግለ ታሪክ
blogging/blogger መጦመር / ጦማሪ (ጦማሪያን)
certificate of appreciation የምስጋና የምስክር ወረቀት
chairperson ሊቀ መንበር
chief of staff ኤታማዦር ሹም
collusion መመሳጠር
commentary ሀተታ
complaint አቤቱታ
comprehensive የተሟላ / ሁለገብ
customer service center የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል
dairy የወተት ተዋፅኦ
delta ደለል
demography የሕዝብ ስብጥር
density ስርጭት
dialect ዘዬ
district አውራጃ
divine liturgy ቅዳሴ
draft ረቂቅ
duty ተግባር
editor አርታኢ / አዘጋጅ e.g. of a magazine
encrypted የተመሰጠረ
FAQ ተዘውትረው የሚጠየቁ ጥያቄዎች
festival ክብረ በዓል
feudal system የባላባት ሥርዓት / የገባር ሥርዓት
formula (equation) ቀመር
gallery አውደ ርዕይ
genocide የዘር ማጥፋት
governor አገረ ገዥ e.g. governor of Virginia
gulf ባህረ ሰላጤ
home page መነሻ/ዋና ገጽ
infrastructure መሰረተ ልማት
joint chiefs of staff ኤታማዦር ሹሞች ጥምረት
kerosene ነጭ ጋዝ
kindergarten አፀደ ሕፃናት
launch ማምጠቅ send into space, verb
leap year ሰግር ዓመት
legacy ተስቦ
mayor ከንቲባ
mission ተልዕኮ
narrator ተራኪ
nominate ማጨት
ombudsman ዕምባ/እንባ ጠባቂ
pardon በአመክሮ/ምህረት መፍታት to pardon a prisoner, verb
peninsula ልሳነ ምድር
philanthropy በጎ አድራጎት /ግብረ ሰናይ/ ድርጅት
poet ባለቅኔ
precondition ቅድመ ሁኔታ
press release መግለጫ
privacy policy የግላዊ ጉዳይ ጥበቃ ፖሊሲ፣ የግለኝነት መብት ፖሊሲ
prosecution አቃቤ ህግ entity
province ክልል / ክፍላገር
ratio ጥምርታ
recruitment ምልመላ
related ተዛማጅ
sculpture ቅርጻ ቅርጽ
sitemap የድረ ገፅ ጠቋሚ
snuff ሱረት
space ጠፈር/ኅዋ
spaceship/spacecraft መንኮራኩር
speaker አፈ ጉባዔ e.g. speaker of the house
stakeholders ባለድርሻ አካላት
state ክፍላገር / ክፍለ ግዛት part of a country, e.g. California
state minister ሚኒስትር ዴኤታ
target ዒላማ
tax ግብር
temperature የሙቀት ልክ
terms of use የአጠቃቀም ደንቦች
textile ጨርቃ ጨርቅ
tobacco ትምባሆ
transparency ግልጽነት
transplant ንቅለ ተከላ
transportation ማመላለሻ / መጓጓዣ
trio ሦስትዮሽ
uniform የደንብ/ደምብ ልብስ
value እሴት (abstract, belief) / ዋጋ
vision ራዕይ abstract