Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 2
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጥቅምት ፪
፲፯፻፸፫
ዓ/ም - በ
ካሬቢያን ባሕር
ላይ የተነሳው
የአውሎ ንፋስ ማዕበል
በ
ማርቲኒክ
እና በ
ባርቤዶስ
ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ እስከ ፳፪ ሺ ሰዎች ጠፍተዋል።
፲፱፻፲፮
ዓ/ም - የ
ቱርክ ሪፑብሊክ
ርዕሰ ከተማዋን ከ
ኢስታንቡል
ወደ
አንካራ
አዛወረች።
፲፱፻፷፩
ዓ/ም -
ኢኳቶሪያል ጊኔ
ነጻነቷን ከ
እስፓንያ
አገኘች።
፲፱፻፷፫
ዓ/ም - የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት እና ፓትሪያርክ፣ ብጹዕ ወቅዱስ
አቡነ ባስልዮስ
በዚህ ዕለት አረፉ።