Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 4
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጥር ፬
ቀን
፦
፲፱፻፶፮
ዓ/ም - በ
ዛንዚባር
ደሴት በጊዜው በሱልጣን ይመራ የነበረውን አረባዊ መንግሥት በጆን አኬሎ የሚመራ ሽብርተኛ ቡድን ፈንቅሎ የዛንዚባር ሪፑብሊክን መሠረተ።
፲፱፻፷፪
ዓ/ም - በ
ናይጄሪያ
ሲካሄድ የሰነበተው የእርስ በርስ ጦርነት በ
ቢያፍራ
ወገኖች ተሸናፊነት አከተመ።
፳፻፪
ዓ/ም - በ
ሀይቲ
ደሴት ላይ ትልቅ የመሬት እንቅጥቅጥ ተነስቶ ፪ መቶ ፴ ሺህ ያህል ሰዎችን አጠፋ።