Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 21
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፵
ዓ/ም - ሕንዳዊው የሰላማዊ እንቅስቃሴ መሪ ማሀትማ ጋንዲ (Mohandas Karamchand Gandhi} በነፍሰ ገዳይ እጅ ተገደሉ።
፲፱፻፸፰
ዓ/ም - ቻሌንጀር የተባለችው የ
አሜሪካ
የጠረፍ መንኮራኲር ሰባት ጠፈረኞችን ጭኖ እንደተተኮሰ አየር ላይ ፈንድቶ ሲከሰከስ ሰባቱም አሜሪካውያን ሞተዋል።
፲፱፻፺፪
ዓ/ም የ
ኬንያ
አየር መንገድ በረራ ቁጥር ፬ መቶ ፴፩
አይቮሪ ኮስት
ጠረፍ
አትላንቲክ ውቅያኖስ
ውስጥ ሲወድቅ ፻፷፱ ሰዎች ሞቱ።