Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥር 19
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጥር ፲፱
፲፰፻፸፱
ዓ/ም -
ራስ ዐሉላ
ለወረራ ድንበር ጥሶ የመጣውን የ
ጣልያን
ግንባር ቀደም ሠራዊት
ዶጋሊ
ላይ ገጥመውት ፭ መቶ ጣልያኖችን ፈጁ።
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
መንግሥት
አልጋ ወራሽ
መርዕድ አዝማች አስፋ ወሰን ሌሊቱን በደም ቋጠሮ ምት ታመው በአስቸኳይ ወደ
እንግሊዝ
አገር የእንግሊዝ የጦር አየር ዠበብ ለሕክምና እንዲወስዳቸው ተለመነ። የጦር አየር ዠበብ በማግሥቱ ይዟቸው ወደ
ሎንዶን
በረረ።
፲፱፻፹፫
ዓ/ም - በ
ሶማሊያ
ሞሀመድ ሲያድ ባሬ በመፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣናቸው ወረዱ።
፲፱፻፺፫
ዓ/ም ጉጅራት በሚባለው የ
ሕንድ
ግዛት የተከሰተው ዐቢይ
የመሬት እንቅጥቅጥ
እስከ ፳ሺህ ሰዎችን ሕይወታቸውን አጥፍቷል።