Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 16
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፷፭
ዓ/ም
የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት
የተመሠረተበት አሥረኛው ዓመት በዓል የሁለት ቀን ክብር ተጀመረ።
፲፱፻፹፫
ዓ/ም -
ኤርትራ
ከ
ኢትዮጵያ
ተገንጥላ ራሷን የቻለች ሉዐላዊ አገር ሆነች።
፲፱፻፹፫
ዓ/ም - ፴፬ የ
እስራኤል
አየር ዠበቦች ፲፬ሺ ፫፻፳፭ የቤተ-እስራኤል ተከታይ የሆኑ
ኢትዮጵያውያን
ፈላሻዎችን በ፴፮ ሰዓት ውስጥ ጭነው እስራኤል ገቡ።