Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 29
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
የካቲት ፳፱
፲፰፻፷፰
ዓ/ም - ‘ቴሌፎን’ ተብሎ የተሠየመው ፈጠራ የአዕምሯዊ ንብረትነቱ (patent) በአሌክሳንደር ግራሃም ቤል ስም ተመዘገበ።
፲፱፻፵፱
ዓ/ም -
ግብጽ
የ
ሱዌዝ
ን ቦይ ከቀውሱ በኋላ መልሳ ከፈተችው።
፲፱፻፵፱
ዓ/ም -
ጋና
ነጻ በወጣች ማግሥት
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
አባል ሆነች።
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - በ
ወለጋ
ጠቅላይ ግዛት የቅርፀ ምድር ጥናት ለማካሄድ የሚያስችል የቴክኒክ ስምምነት በ
ኢትዮጵያ
እና በ
ጃፓን
መሀል ተፈረመ።