Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 26
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
የካቲት ፳፮
፲፱፻፵፭
ዓ/ም - የ
ሶቪዬት ሕብረት
መሪ
ጆሴፍ ስታሊን
ከምሽቱ ለሦስት ሰዓት አሥር ጉዳይ ላይ እንደሞቱ ተገለጸ። ምትካቸው
ኒኪታ ክሩስቾቭ
ነበሩ።
፲፱፻፷፭
ዓ/ም -
የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ዶክቶር ምናሴ ኃይሌ
በ
ኢትዮጵያ
እና በ
ሱዳን
መንግሥታት መሐል ውይይት ለማድረግ የኢትዮጵያን ልዑካን መርተው ወደ
ካርቱም
አመሩ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም -
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሕገ መንግሥቱን አጥንቶ የሚያሻሽል ቡድን መሠየማቸውን ይፋ አደረጉ።