ካርቱም
ካርቱም (አረብኛ الخرطوم )የሱዳን ዋና ከተማ ነው።
የተመሠረተው በ1813 ዓ.ም. በግብጽ ገዥ ሙሐመድ ዓሊ ነበረ። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 5,717,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,397,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 15°33′ ሰሜን ኬክሮስ እና 32°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |