Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 4
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፭፻፲፩
ዓ/ም ፈርዲናንድ ማጄላን ከአምስት የ
እስፓኝ
መርከቦች ጋር ዓለምን በባሕር ለመዞር ሴቪል ከሚባል ሥፍራ ጉዟቸውን ጀመሩ። ማጄላን በመሃል ላይ
ፊሊፒን
ደሴቶች ላይ ሲሞት ጉዞውን ምክትሉ ሴባስቲያን እልካኖ ጨረሰ።
፲፯፻፹፬
ዓ/ም በ
ፈረንሳይ
አብዮት
ቱይሌሪ ቤተ መንግሥት ሲወሰድ ንጉሡ ሉዊ ፲፬ኛ በእስር ላይ ዋለ።
፲፪፻፷፪
ዓ/ም ዓፄ
ይኩኖ አምላክ
የ
ዛግዌ ሥርወ መንግስት
ን ተክተው ነገሡ።