Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 21
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ነሐሴ 21
ቀን
: ነጻነት በዓል በ
ሞልዶቫ
...
1564
-
ካቶሊኮች
በ
ፈረንሳይ
ፕሮቴስታንቶች
ላይ
የበርተሎሜዎስ እልቂት
ጀምረው መሪያቸውን
ደኮልኒ
ን ገደሉ።
1831
-
አሚስታድ
የተባለ በ
አፍሪቃ
ውያን የተማረከው መርከብ ወደ
ኒው ዮርክ
ደረሰ።
1875
-
ክራካቶአ
የተባለ
እሳተ ገሞራ
በ
እንዶኔዝያ
ፈነዳ፤ 3600 ሰዎች ሞቱ።
1892
- የ
እንግሊዝ
ሃያላት በ
አፍሪካነር (ቦር) ጦርነት
(
ደቡብ አፍሪቃ
) በ
በርገንዳል ውጊያ
አሸነፉ።
1920
- ጦርነት የሚከላከል
የኬሎግ-ብሪያንድ ውል
በ60 አገሮች ተፈረመ።