Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 13
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፰፻፶
ዓ/ም - በዘመነ ማርቆስ
ዕሮብ
ማታ ግራኝ ሜዳ በተባለ ሥፍራ ላይ የ
ዓፄ ቴዎድሮስ
ሚስት
እቴጌ ተዋበች
አረፉ።
፲፱፻፴፰
ዓ/ም - ፵፪ኛው የ
አሜሪካ ኅብረት
ፕሬዚደንት
ቢል ክሊንተን
በሆፕ አርካንሳ ተወለዱ ።
፲፱፻፷፯
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
ብሔራዊ የፖስታ ሙዚየም ተቋቋመ።
፲፱፻፸፱
ዓ/ም - ረቡዕ ዕለት፣ ታላቁ የስፖርት ሰው፣ የኦሊምፒኩ አውራ
ይድነቃቸው ተሰማ
ያረፉበት ቀን ነው።
፲፱፻፹፱
ዓ/ም - በ
ደብረ ዳሞ
ገዳም ብዙ ታሪካዊ ፤ ሃይማኖታዊ እና ምሥጢራዊ የመጽሐፍ ቅርሶችን ያካተተው ቤተ መጻሕፍትና ሃይማኖታዊ 'ንዋየ ቅድሳት' የተከተቱበት ግምጃ ቤት ባልታወቀ ምክንያት በእሳት አደጋ ቃጠሎ ወደሙ