Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ነሐሴ 10
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
አብዮታዊ ሽግግር
ደርግ
የንጉሠ ነገሥቱን ችሎት እና የዘውድ ምክር ቤት በመሻር ሕገ-ወጥ ከማድረጉም ባሻገር በዚሁ ዕለት በ
አዲስ አበባ
ከተማ ታጣቂ ወታደሮችን እና ታንክ ጭምር በማሠማራት የመሣሪያ ኃይሉን አሳየ። በተያያዘ ሁኔታ
ኤርትራውያንን
የሚወክሉ የፓርላማ አባላት ሥራቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ።
፲፱፻፺፭
ዓ/ም - የ
ኡጋንዳ
አምባ-ገነን ፕሬዚደንት የነበረው
ኢዲ አሚን
በስደት በሚኖርበት
ሳዑዲ አረቢያ
ላይ በተወለደ በ፸፰ ዓመቱ አረፈ።