Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 27
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ኅዳር ፳፯
፲፯፻፹፫
ዓ.ም. - የ
አሜሪካ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
ከ
ኒው ዮርክ
ከተማ ወደ
ፊላዴልፊያ
ከተማ ተዛወረ።
፲፰፻፺
ዓ.ም. - በዓለም የታክሲዎችን አገልግሎት በሕጋዊ ረገድ በማስተናገድ
ሎንዶን
ከተማ የመጀመሪያዋ ሆነች።
፲፱፻፶
ዓ.ም. -
አሜሪካ
ወደጠረፍ መንኲራኩር ለመተኮስ የመጀመሪያ ሙከራዋ በ
ኬፕ ካናቨራል
ከሸፈ።
፲፱፻፺፩
ዓ.ም. - በ
ቬኔዙዌላ
አገር ወታደራዊው መኮንን
ሁጎ ሻቬዝ ፍሪያስ
በፕሬዚደንትነት ተመረጠ።