ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ኅዳር 17
- ፲፯፻፹፪ ዓ.ም. የአሜሪካን ሕገ መንግሥት መቋቋም በማስታወስ እግዚአብሔርን ማመስገኛ ብሔራዊ በዓል በፕሬዚደንቱ ጆርጅ ዋሽንግተን አሳሳቢነት በኮንግረስ የጸደቀ ህግ ተደነገገ።
- ፲፱፻፴፬ ዓ.ም. የአሜሪካ ፕሬዚደንት ፍራንክሊን ዲ ሩዝቬልት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የኅዳር ወር አራተኛው ሐሙስ እግዚአብሔርን ማመስገኛ ብሔራዊ በዓል እንዲሆን የሚያስገድደውን ህግ ፈርሙ።