Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 16
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - የ
ሱዳን
ፕሬዚደንት ጃፋር አል ኒሜሪ
የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት
ን ሊቀ መንበር የ
ናይጄሪያ
ውን ፕሬዚደንት ጄኔራል ያኩቡ ጋዋንን በመወከል በ
ኢትዮጵያ
እና
ሶማሊያ
መኻል ስለተነሳው ግጭት ከ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ጋር የሁለት ቀን ውይይት ለማድረግ
አዲስ አበባ
ገቡ።
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምርጫ በዚህ ዕለት ተጀምሮ እስከ
ሰኔ ፴
ቀን ድረስ ተካሂዷል።
፲፱፻፸፯
ዓ/ም ሕንዳዊ የሲክ አመጸኛ ቡድን ከ
ሞንትሪያል
ተነስቶ በ
ሎንዶን
በኩል ወደ ዴልሂ በረራ ላይ የነበረውን የ
ሕንድ
አየር መንገድ አውሮፕላን በድብቅ በጫኑት ቦምብ ፍንዳታ
አየርላንድ
አጠገብ ባህር ውስጥ ሲሰምጥ ሦስት መቶ ሃያ ዘጠኙም ተሣፋሪዎች ሞተዋል።