Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 14
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
225
ዓ.ዓ.
– ሁለተኛው የ
ፑኒክ
ጦርነት ተካሂዶ በ
ሃኒባል
የተመራው የ
ካርቴጂያን
ጦር
ሮማውያንን
አሸነፈ።
1890 – በ
ስፔን
እና
አሜሪካ
ጦርነት ዘመን፣ አሜሪካ
ጉዋም
ን ያለምንም ደም ከስፔን ነጠቀች።
1940 –
ማንቸስተር ስሞል ስኬል ኤክስፐሪመንታል ማሽን
የተሰኘው፣
ትዕዛዛትን
በማጠራቀሚ እሚሰራ
ኮምፒዩተር
ስራ ላይ ዋለ።
1956 – ሶስት የ
ሲቪል መብት
ታጋዮች በ
ኩ ክለክስ ክላን
የነጭ የዘር የበላይነት አራማጆች
አሜሪካ
ውስጥ
ፊላደልፊያ
፣
ሚሲሲፒ
ታንቀው ተገደሉ።