Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሚያዝያ 16
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶክቶር
ምናሴ ኃይሌ
በሀገራቸውና በጎረቤት አገር
ሶማሊያ
ጋር ያለውን ጸብ በሰላም ለመፍታት ተልከው
ሞቃዲሹ
ገቡ።
፲፱፻፺፯
ዓ/ም - ጀርመናዊው ካርዲናል ዮሴፍ ራትዚንገር የ
ሮማ
ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ፪፻፷፭ኛው ጳጳስ ሆነው፣ በቤኔዲክቶስ ፲፮ኛ የጵጵስና ስም ተቀቡ።
፳፻፫
ዓ/ም - በመላው ዓለም የ
ክርስትና
ሃይማኖት ተከታዮች የእምነታቸው ዋና ምሠሶ የሆነውን የ
ኢየሱስ ክርስቶስ
ን ከሙታን መነሳት መታሰቢያ - የ
ትንሳዔ
በዓል አከበሩ።