Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 7
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፸፻፶፭
ዓ/ም - በ
ባሊ
ደሴት ላይ የሚገኘው ሦስት ሺ ሜትር ቁመት ያለው የአጉንግ ተራራ በ
እሳተ ገሞራ
ፍንዳታ እስከ አሥራ አንድ ሺ ሰዎችን ፈጅቷል።
፲፱፻፷፭
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እና
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
የልማት ፕሮግራም (UNDP) በእርሻ ልማት መስክ ለአዋሽ ሸለቆ ማልሚያ ሁለት ስምምነቶችን ፈረሙ። በተጨማሪ የዓለም ባንክ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (IDA) በ
ኢትዮጵያ
ለከብት እርባታ የሚውል የአምሥት ሚሊዮን ዶላር ዋስትና እንደሚሰጥ አስታወቀ።