Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 6
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፷፫
ዓ/ም -
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
እና ልዑል
አልጋ ወራሽ
መርድ አዝማች አስፋ ወሰን
በደቡብ
ኢትዮጵያ
የእርሻ ልማት ሊጎበኙ ሄደው፣ የተሳፈሩበት የ
ሩሲያ
ኤም ፰ ሄሊኮፕተር ተሽከርካሪው በድንገት ተሰብሮ ሲከሰከስ ሦስት ተመልካቾች ሞተዋል፡ ንጉሠ ነገሥቱ እና አልጋ ወራሹ ግን ምንም ሳይሆኑ ተርፈው ጉዟቸውን በመኪና ቀጥለዋል።