Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 5
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
መጋቢት ፭
፲፭፻፺፱
ዓ/ም -
አጼ ሱስንዮስ
(የንግሥ ስም፡ ሥልጣን ሰገድ) የ
ኢትዮጵያ
ንጉሠ ነገሥት ሆኑ።
፲፰፻፲፪
ዓ/ም - የሜይን ግዛት
የአሜሪካ ኅብረት
፳፫ተኛዋ ዓባል ሆነች።
፲፰፻፸፮
ዓ/ም - የቀላድ መጣል ሥርዐት (ጋሻ መሬት መለኪያ) በ
ዳግማዊ ምኒልክ
ዘመን ተመሠረተ።
፳፻፪
ዓ/ም - ታዋቂው የቀድሞ የ
ክብር ዘበኛ ኦርኬስትራ
ግጥምና ዜማ ደራሲ/አቀናባሪ ኮሎኔል
ሣህሌ ደጋጎ
አረፉ።