Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መጋቢት 23
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
መጋቢት ፳፫
፲፮፻፩
ዓ/ም –
አጼ ሱስንዮስ
የደብረ ዘይት ዕለት በ
አክሱም ጽዮን
(ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) ቤተ ክርስቲያን፣ በስመ መንግሥት ሥልጣን ሰገድ ተሰይመው ነገሡ።
፲፰፻፳፮
ዓ/ም –
ሳሙኤል መሪ
ውስጠ ተቀጣጣይ
ኢንጂን
ን ፈለሰመ። ይህ እንግዲህ ለ
መኪና
ስራ በር የከፈተ ተግባር ነበር።
፲፱፻፶፬
ዓ/ም –
ቻርለስ ዲከንስ
ሃርድ ታይምስ
የተሰኘውን ተከታታይ ጽሁፉን በማጋዚን ማሳተም ጀመረ።
፲፱፻፳፬
ዓ/ም –
አዶልፍ ሂትለር
በ
ቢር ሆል ፑሽ
አመጽ በመሳተፉ የ5 ዓመት እስራት ተፈረደበት።