Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/መስከረም 14
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
መስከረም ፲፬
፮፻፲፭
ዓ/ም - ነቢዩ መሐመድ ከ
መካ
እስከ
መዲና
ያደረገውን የሱባዔ ጉዞ (ሂጅራ) ፈጸመ።
፲፱፻፷፩
ዓ/ም-
ስዋዚላንድ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
አባል ሆነች።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም -
ጊኒ-ቢሳው
ነጻነቷን ከ
ፖርቱጋል
ተቀዳጀች።
፲፱፻፷፱
ዓ/ም - በ
አፍሪቃ
አኅጉር ደቡባዊ አካል፣ በ ኢያን ስሚዝ የሚመራው የሮዴዚያ (የአሁኗ
ዚምባብዌ
) የነጭ አስተዳደር መንግሥቱን ለበዢው የጥቁር ሕዝብ በሁለት ዓመት ውስጥ ለማስረከብ ተስማማ።