ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሐምሌ 30
- ፲፱፻፴፯ ዓ/ም - የአሜሪካ ሕብረት ቦምበኛ አየር-ዠበብ በዓለም የመጀመሪያውን አቶም ቦምብ በሂሮሺማ ላይ ሲጥል ፸ ሺህ ሰዎች ወዲያውኑ ሲገደሉ በቀጣይ ዓመታት ደግሞ በአስርት ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል።
- ፳፻ ዓ/ም - በሞሪታንያ፣ በሞሐመድ ኡልድ አብደል አዚዝ የሚመራ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት የወቅቱን ፕሬዚደንት ሲዲ ኡልድ ሼክ አብደላሂን ከስልጣን አወረደ።