ስለ ውይይት ገጾች:

  • ስለ ማናቸውም መጣጥፍ አገባብ የእርስዎን አሰተያየት ለማድረግ ቢወዱ፣ ዝም ብለው ከላይኛ ኅዳግ 'ውይይት' ያለውን ተጭነው አዲስ መልእክት ይጻፉበት። መልእክቶችዎንም ሁልጊዜ በ~~~~ የፈርሙ። ይህም በቀጥታ ስምዎን ከነጊዜው ያስፈርማል።
  • ከሰው መልእክት ታች መልስ ሲሰጡ፣ በመጀመርያ ሰረዝ (:) ቃላትዎን ይቀድመው። እያንዳንዱም (:) ሰረዝ እንደገና መስመሩን ወደ ቀኝ ያሳልፈዋል።
(*ማስታወቂያ፦ (~) ለመጻፍ 'በፊደል ለመጻፍ' የሚለውን ሳጥን ባዶ መሆን አለበት። (:) ለመጻፍ በፊደል አይነት (በሳጥኑ ምልክት እያለ) ለማድረግ ደግሞ '፡' ሳይሆን ፡ 3 ጊዜ መጫን እንደሚያስፈልግ ይገንዝቡ።)
  • በዊኪፔድያ ላይ ሰዎች ሁሉ (እርስዎም ሳይቀሩ) የራሳቸውን ውይይት ገጽ ደግሞ አላቸው። ሌላ ተጠቃሚ ጥያቄ ለመጠየቅ፣ ብቅ ብለው መልእክት በገዛ ውይይት ገጻቸውን ላይ ይጻፉ። ከዚያ እነሱ መልስ በርስዎም ውይይት ገጽ ማኖር ይችላሉ።
  • ሰው የውይይት ገጽዎን ሲለውጥ፣ በሚቀጥለው ጊዜ ማናቸውንም ገጽ ቢጎበኙ አዲስ መልእክት አለልዎት ብሎ የሚያሳወቅ ሳጥን ይታያል።