ውክፔዲያ:ለመጥፋት የታጩ ገጾች
ለመጥፋት የቀረቡ መጣጥፎች እዚህ ይገኛሉ። አንድን ገጽ አንዲጠፋ ከፈለጉ የገጹን ስምና ምክኒያቶን ከስር ይጨምሩ። በገጹ እራሱ ላይ {{ለማጥፋት}} በጫፍ ይጨምሩ። ከሳምንት ብኋላ እንደ ስምምነት ወይም እንደ ውሳኔ ብዛት ይደረጋል፡፡
ይጥፋ። የመዝገበ-ዕውቀት ጉዳይ አይመስልም። --ፈቃደ 22:55, 1 March 2006 (UTC)
ይጥፋ - ጥሩ አንቀጽ የማይመስል ጽሁፍ ፈቃደ (ውይይት) 23:12, 19 April 2007 (UTC)
እባካችሁ እኔ የአድማ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ። እና ምን ስላርኳችሁ ነው ከዚህ አባልነት የማትስወግድኝ እባካችሁ ተዊኝ። ግርማይ ረዳ አዳማ ዩኒቨርስቲ
ወይም መስፋፋት ይፈልጋል፣ ማን እንደሚሆኑ አሁን አይገልጽም። ፈቃደ (ውይይት) 15:09, 4 October 2007 (UTC)
ሰውዬው በቂ ተዋቂነት ወይም ገናንነት አለው? ካለው ግን ግልጽ አይደለም። አባል:B'er Rabbit 21:05, 23 ጁን 2009 (UTC)
እነዚህ 2 አርእስቶች ከ1 አመት በላይ ታዋቂነት አልገለጹም ነበር። --70.105.26.58 11:04, 5 ሰፕቴምበር 2009 (UTC)
- ይጥፉ Elfalem 06:46, 6 ሰፕቴምበር 2009 (UTC)
ሁለት ፋይሎች
ለማስተካከልእነዚህ ሁለት ስዕሎች የማብዛት ፍቃዳቸው እና ጠቃሚነታቸው አልተገለፀም። Elfalem 03:57, 7 ጁን 2010 (UTC)
ይህ ድረ ገጽ ገና ለአገልግሎት አልቀረበም። ከቀረበ በኋላ ታዋቂነቱ ታይቶ መጣጥፍ ቢኖረው ይሻላል። Elfalem 01:12, 1 ጁላይ 2010 (UTC)
- እስካሁን ድረስ ይህ ድረ ገጽ በሥራ ላይ አልዋለም። ድረ ገጹ ገና ሳይከፈት ስለ እሱ የሚያወራ መጣጥፍ እንዴት ሊኖር ይችላል? Elfalem 03:19, 20 ኦገስት 2010 (UTC)
ይህ መለጠፊያ እና መለጠፊያ:የቦታ መረጃ አንድ ጥቅም ነው ያላቸው። Elfalem 20:28, 23 ጁን 2011 (UTC)
"ይጥፋ" --Bulgew1 (talk) 03:50, 23 ጃንዩዌሪ 2013 (UTC)