ወዳጄ ልቤና ሌሎች
ወዳጄ ልቤና ሌሎች በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የተደረሱ 5 መጻህፍትን አንድ ላይ የያዘ መጽሐፍ ነው። እኒህ ድርሰቶች እንዲህ ይዘረዘራሉ፦
- ለልጅ ምክር፣ ለአባት መታሰቢያ-- ለመጀመሪያ ጊዜ 1910ዓ.ም. የታተመ
- ወዳጄ ልቤ፣ የሰውን ጠባይና ኑሮ በምሳሌ የሚገልጽ -- 1915 ታተመ
- ስሓርና ወተት፣ የልጆች ማሳደጊያ -- 1922 ታተመ
- የልብ አሳብ፣ የብርሃኔና የጽዮን ሞገሳ ጋብቻ -- 1923 ታተመ
- አዲስ አለም፣ የቅኖችና የደግ አድራጊዎች መኖሪያ -- 1925 ታተመ
ምስጋና
ለማስተካከል- ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com