ወዳጄ ልቤና ሌሎችብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ የተደረሱ 5 መጻህፍትን አንድ ላይ የያዘ መጽሐፍ ነው። እኒህ ድርሰቶች እንዲህ ይዘረዘራሉ፦

[1]

ወዳጄ ልቤ(ገጽ 1)
ለልጅ ምክር ለአባት መታሰቢያ (ገጽ 75)፣ ስኳርና ወተት (ገጽ 103)
የልብ አሳብ (ገጽ 125)፣ አዲስ አለም (ገጽ 175)
  1. ^ Thanks to: Lapsley/Brooks Foundation @ good-amharic-books.com