ወርቅ በሜዳ (Dorstenia barnimiana) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ወርቅ በሜዳ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ሥሩ በኢትዮጵያ ባሕላዊ መድኃኒት ውስጥ በአንዳንድ ቦታ ጥቅም አለው።

ደብረ ሊባኖስ ባህላዊ ሕክምና ጥናት እንደ ተዘገበ፣ የሥሩ ውጥ ለሆድ ህመም ወይም ለብርቱ መሳል (የሳንባ ነቀርሳ) ይጠጣል። ይህም በሻይ ተፈልቶ ይጠጣል። ሥሩም በቅቤ ለጥፍ ለቁምጥና ይለጠፋል።[1]

እንዲሁም በዘጌ፣ የሥሩ ዱቄት በወተት ወይም በኑግወፍ በሽታ በጥዋት ይጠጣል፣ እንዲሁም ለውሻ በሽታ ለ፯ ቀን ይጠጣል፤ ዱቄቱም በማርቂጥኝ ይበላል፤ ዱቀቱም በማር ለ፯ ቀን ተቡኮ ለተቅማጥና ለትኩሳት መድሃኒት ነው። ለአህያ ኪንታሮት የሥሩ ለጥፍ ይለጠፋል፤ ለነቀርሳም ሥሩ በቀጥታ በቀዳዳ ይጨመራል።[2]

  1. ^ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  2. ^ የዘጌ ልሳነ ምድር ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 1999 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ