ኮኝስኮቮላ
ኮኝስኮቮላ (ፖሎኝኛ ፡ Końskowola, IPA : [kɔɲskɔ'vɔla]) በደቡባዊ ምስራቅ ፖላንድ የሚገኝ ሰፈር ነው። ከፑዋቪ እና ከኩሩቭ ከተሞች መካከል በኩሩፍካ ወንዝ ላይ ትገኛለች። ከተማው 51°25′ ሰሜን ኬክሮስ እና 22°03′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ1996 ዓ.ም. የሕዝቡ ብዛት 2,188 ነበር። ሰፈሩ በ14ኛ ክፍለ ዘመን ዊቶውስካ ዎላ በሚባል ስም እንደተመሠረተ ይታመናል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |