ኮሰረት ወይም ከሴ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

በሰሜን ሸዋና በምስራቃዊው ደቡብ በስፋት የሚበቅል ሲሆን ደጋማ የአየር ፀባይን ለእድገቱ ይመርጣል።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ከቅርብ ግዜያት ወዲህ ጥቅሙ ዘርፈ ብዙ እንደሆነ ይነገራል። በብዛትም በሻይ መልክ እየተፈላ እንድ ደም ግፊት፣ የስኳር በሽታ፣ ለጉንፋንና ለመሳሰሉት የጤና ጥቅሞች ይጠጣል።

ፍቼ ወረዳ እንደ ተዘገበ፣ የከሴ ቅጠል ጭማቂ በውሃ፣ በውጭ ለችፌ ወይም ለሻገቶ ልክፈት፣ ወይም በመጠጣት ለጉንፋን ይጠቀማል።[1]

  1. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች