ኮሎምቦ
ኮሎምቦ የሽሪ ላንካ ታላቅ ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,436,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 656,100 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 06°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 79°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ኮሎምቦ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ሲሆን እስከ 1970 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ መቀመጫ ነበር። በ1970 የመንግሥት አስተዳደር ወደ ጎረቤቱ ከተማ ወደ ኮቴ ቢዛወርም ኮሎምቦ እስካሁን 'የንግድ ዋና ከተማ' ይባላል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |