ቦጎታ
ቦጎታ (በረጅሙ ሳንታፌ ደ ቦጎታ) የኮሎምቢያ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 7 594,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 7,185,889 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 04°38′ ሰሜን ኬክሮስ እና 74°05′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ቀድሞ የሙኢስካ ወገን ማእከል ባካታ ተብሎ ሲሆን የእስፓንያውያን ከተማ በ1530 ዓ.ም. ተመሠረተ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |