Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ካፓምፓንጋንኛ
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
ካፓምፓንጋንኛ
(
Kapampangan
) በ
ፊልፒንስ
በ2.3 ሚሊዮን ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው።
ካፓምፓንጋንኛ የሚናገርበት ዙሪያ
አንዳንድ ቃላት ከ
ስፓንኛ
፣ ከ
ቻይንኛ
ና ከ
ሳንስክሪት
ተበድረዋል።
ተራ ዘይቦች
ለማስተካከል
ኮሙስታ ና ካ? - እንድምን ነህ?
ማሳለሰ ኩ ፑ። - ደህና ነኝ
ናኑንግ ላግዩ ሙ? - ስምዎ ማነው?
ማላጉ ካንግ ታላጋ - በጣም ቆንጆ ነዎት
ዋ - አዎ
አሊ - አይደለም
መከኒ (ከ 'ኡመ ካ ከኒ') - ና
ጅምር!
ይህ አጭር ጽሑፍ
መሠረት
ወይም
መዋቅር
ነው።
አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ!
Wikipedia
የ
ካፓምፓንጋንኛ
ውክፔዲያ
አለ!