ኩቢች ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦

የኩቢክ እኩልዮሽ የስእል ሰንጠረዥ። የ 'x' አድማሳዊ መስመርን ሶስት ቦታ ላይ ስለሚያቋርጥ ሶስት ስሮች አሉት እንላለን

x ተለዋዋጭ ዋጋን ሲወክል a, b, c ና "d" ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላሉ። በነገራችን ላይ a፣ "b" ≠ 0 አለዚያ a = 0 ከሆነ ስሌቱ ኳድራቲክ እኩልዮሽ ወይም "a" ና "b" = 0 ሊኒያር እኩልዮሽ ይሆናል ማለት ነው።

የዚህን እኩልዮሽ ስር ለማግኘት መጀመሪያ ƒ(x) = 0 ካደረግን በኋላ a ≠ 0 እንዳይደሉ ስናረጋግጥ የሚከተለውን እናገኛለን:

ይህን ጥያቄ ለመመለስ ብዙ ጥረት በክፍለ ዘመኖች በሚቆጠር ተደርጎአል። በከፊልም ሆነ በሙሉ መልሱን በማግኘት የሚታወቁት የግሪኩ አርኪሜድስ፣ ኢራናዊወቺ ኦማር ካያምሻሪፍ አላዲን፣ ጣልያናዊውቹ ታርታግሊያካርዳኖፊቦናቺ ይገኙበታል።

ስሮቹን ማግኛ አጠቃላይ ዘዴ ለማስተካከል