አርኪሜዴስ (ግሪክኛ፦ Αρχιμήδης) (295 -220 ዓክልበ. የኖረ) የጥንታዊ ግሪክ አገርሒሳብ ተመራማሪና ሳይንቲስት ነበር።

አርኪሜዴስ 1612 ዓ.ም. እንደ ተሳለ