ከንቲባ ማለትም ላንተ ይግባ፤ ማዕረጉ ከሊጋባ በታች የሆነ ዋና የራስ ከተማ ሹም፤ ዳኛ፤ ገዥ፤ የከተማው ቀረጥና የዳኝነቱ ገንዘብ አንተ ዘንድ ይግባ (ይባእ ኀቤከ) ማለት ነው። ይህ ስም ጥንት በኣክሱም ዘመን የሰራየ ኣውራጃ ንጉስ የነበረው ንጉስ ከንቲባ ከሱ የመነጨ ሆኖ ለባላባቶች፣ ለታላላቆችና አገረ ገዦች ስለተሰጠ እስከ ዛሬ ድረስ የሀሳብ ባላባት ከንቲባ ይባላል።

ደግሞ ይዩ

ለማስተካከል
  • ደስታ ተክለወልድ ዐዲስ የአማርኛ መዝገበ ቃላት ገጽ 62