ኦርቶዶክስግሪክኛ ቃላት «ኦርጦስ» (የቀና፣ ርቱዕ፣ ትክክለኛ) እና «ዶክሲያ» (ትምህርት) የመጣ ቃል ነው።

በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ «ኦርቶዶክስ» የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለይም፦