እጸ ጳጦስ (Dracaena steudneri) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

እጸ ጳጦስ

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ሜርቆ ወይም Dracaena afromontana ይዛመዳል።

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ቅጠሉ የዳቦን ሊጥ ለመጠቅለል ይጠቀማል። የጌጥ ዛፍ በመሆኑ የእርሻው ጫፍ ለማመልከት ይችላል።

እንጆሪ ፍሬው በወፍ ይበላል።

የተክሉ ጥቅሞች በእንግሊዝኛ