ዩናይትድ ኪንግደም
(ከእንግሊዝ አገር የተዛወረ)
ዩናይትድ ኪንግደም (ማለት «የተባበረው ግዛት») በተለመደው እንግሊዝ አገር ሲባል፣ እንዲያውም «እንግሊዝ አገር» (ወይም ደግሞ «ኢንግላንድ» ወይም «አንግልጣር») ከዩናይትድ ኪንግደም ዋና ክፍላገሮች አንዱ ብቻ ነው። ሌሎቹም፦
United Kingdom of Great Britain and Northern Ireland |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "God Save the Queen" |
||||||
ዋና ከተማ | ለንደን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ ዳግማዊት ኤልሣቤጥ ተሪሳ መይ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
244,820 (79ኛ) 1.34 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት |
65,648,000 (22ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ፓውንድ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
የስልክ መግቢያ | +44 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .uk |
ናቸው። ከነዚህም እንግሊዝ፣ ስኮትላንድና ዌልስ አብረው «ታላቋ ብሪታንያ» የምትባል ደሴት ናቸው። ከ1699 ዓ.ም. (1707 እ.ኤ.አ.) አስቀድሞ፣ እንግሊዝና ስኮትላንድ የተለያዩ ንጉዛት ነበሩ። ከ1595 ዓ.ም. ጀምሮ ግን 2ቱ አገራት አንድ ንጉሥ ነበራቸውና በ1699 በመዋሐዳቸው አንድ ላይ «ዩናይትድ ኪንግደም» ሆነዋል።
ከዚህም በላይ እስካሁን አንዳንድ ባዶ ማዶ ግዛቶች አሏት።