ኤ.ቲ.ኤም ማሽን እንደ ቼክ ሁሉ ባንክ ውስጥ ከተፈጠረ አካውንት ቁጥር ገንዘብ ለማውጣት የሚረዳ መሳሪያ ነው። ከቼክ የሚለየው፣ ማናቸውም ክፍያ ፈጣን ወይንም ቅጽበታዊ መሆኑ ነው።

ኤቲኤም ማሽን