ኣጥቋር ወይም አንፋር (Buddleja polystachya) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

አስተዳደግ ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ፍቼ ወረዳ እንዲሁም በደባርቅ ወረዳ እንደ ተዘገበ፣ አንፋር ቅጠል ተደቅቆ ለፎረፎር ወይንም ለቁስል ይለጠፋል።[1][2]

  1. ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
  2. ^ እስክዳር አበበ - የደባርቅ ባህላዊ ሕክምና 2003 ዓም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ