አናናስ
(ከኣናናስ የተዛወረ)
ኣናናስ Ananas comosus ኢትዮጵያ ውስጥና በመላው ዓለም የሚገኝ ተክል ነው።
መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ የታረሰበት ቦታ በደቡብ ብራዚል-ፓራጓይ ጠረፍ ዙሪያ እንደ ነበር ይታመናል። ከ1500 ዓም በኋላ የፖርቱጋል እና እስፓንያ መርከበኞች አለም ዙሪያ አስፋፉት።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልአስተዳደግ
ለማስተካከልበብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር
ለማስተካከልየተክሉ ጥቅም
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
የአናናስ የጤና ጠቀሜታዎች
1. በፋይበር የበለጸገ በመሆኑ ለምግብ መፈጨት ስርዓት ጤንነት ወሳኝ ነው፡፡ 2. በውስጡ የሚገኙት የካልሲየምና የማንጋኒዝ ማዕድናት ለጥርስና አጥንት ጥንካሬ ወሳኝ ናቸው፡፡ 3. በቫይታሚን ኤ እና ሲ የበለጸገ መሆኑ ለቫይረስ ተከላካይነት ተመራጭ ያደርገዋል፡፡ 4. በሰውነት ውስጥ ሊኖር የሚችለውን አሲድ ያጠፋል፡፡ 5. ድዳችንን ጠንካራና ጤናማ ያደርገዋል፡፡ 6. ጡንቻን የሚያጠቁ በሽታዎችን ይከላከላል፡፡ 7. በእርጅና ሳቢያ የሚመጡ የመገጣጠሚያ አካላት በሽታዎችን የህመም ስሜት ይቀንሳል፡፡ 8. በውስጡ የሚገኘው ቤታ ካሮቲን የተሰኘው ኬሚካል የአይንን የማየት ብቃት ያሻሽላል፡፡ 9. በፎስፈረስና በፖታሲየም ማዕድናት የበለጸገ ነው፡፡