ኢንተርናሽናል ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት
ኢንተርናሽናል ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት (እንግሊዝኛ፡ International Community School of Addis Ababa) በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የብዙ አገር ዜጋዎችን ከሙዋዕለ ህፃናት እስከ ፲፪ኛ ክፍል የሚያስተምር የቀን ትምህርት ቤት ነው። ትምህርት ቤቱ የአሜሪካ ስርአተ ትምህርትን የሚከተል ሲሆን የምርቃት መሥፈርትን ለሚያሟሉ ተማሪዎች ሁሉ የአሜሪካ ሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማ ይሰጣል። በ2012-13 እ.ኤ.አ. የትምህርት ዓመት የ፷፱ አገራት ዜጋ የሆኑ ፯፻፺፱ ተማሪዎች ነበሩት።
ትምህርት ቤቱ በ1964 እ.ኤ.አ. የአሜሪካ ኮምዩኒቲ ትምህርት ቤት ተብሎ የተመሠረተ ሲሆን ስሙን የቀየረው በ1978-79 እ.ኤ.አ. የትምህርት ዓመት ነው።
-
Library Lawn and Tukel
-
Lockers
-
International Day 2007
-
MS/HS Library
-
የ2009 እ.ኤ.አ. ተመራቂዎች
-
MS locker area
የውጭ መያያዣ
ለማስተካከል- የትምህርት ቤቱ ድረ ገጽ Archived ማርች 17, 2018 at the Wayback Machine (እንግሊዝኛ)
12ኛ ክፍል የውጪ ሀገር የትምህርት እድል ለማግኘት በአካዳሚክ ትምህርት በጣም ጥሩ የምባል እና ስለ አንዳንድ ነገሮች መረጃ ለመጠየቀ