ኢትዮጵያ (የቴዲ አፍሮ አልበም)

ሚያዚያ 252009 ዓ.ም የወጣ ሲሆን በውስጡ 14 ዘፈኖችን ተካተውበታል። አልበሙ በአለም አቀፍ ሙዚቃ ለ አንድ ሳምንት በአንደኝነት መቆየት ችሏል። አልበሙን በመጀመሪያ ዙር ህትመት 500ሺህ ኮፒ ለሽያጭ የቀረበ ሲሆን ለዚህም ቴዎድሮስ ካሳሁን 5ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር እንደተከፈለው ገልጿል።

ሙዚቃዎችEdit

 1. ኢትዮጵያ
 2. ሳምባሬ
 3. ማር እስከ ጧፍ (ፍቅር እስከ መቃብር)
 4. አና ኛቱ (ለእኔ ያርድገው)
 5. መማፀኔ
 6. ታሞልሻል
 7. ያምራል
 8. እማ ዘንድ ይደር (አምሳለ ጦቢት ቴዎድሮስ 2ኛ
 9. ማራኪዬ
 10. አሜን
 11. አደይ
 12. ናት ባሮ
 13. ኦላን ይዞ