ኢትዮጲስመጽሐፈ አክሱም ዘንድ ኑቢያን የመሠረተው የካም ልጅ ኩሽ ልጅ ነበር[1]። በዚህ መሠረት በኢትዮጵያ የሚኖሩት ኩሺቲክ ብሔሮች አባት በመሆኑ አገሩ 'ኢትዮጵያ' መባሉ እንደሚገባው ይታመናል።

References ለማስተካከል

  1. ^ Stuart Munro-Hay, "Aksumawi," in von Uhlig, Siegbert, Encyclopaedia Aethiopica:A-C (Weissbaden: Harrowitz, 2003), p.186.