አፋን ኦርማ ማ መዝገበ ቃላት 1850

አፋን ኦርማ ማ መዝገበ ቃላት የሜጫ ኦሮምኛን ቋንቋ ሰዋሰው እና ቃላት ትርጕም የሚመመረምር ጽሑፍ ሲሆን፣ የተደረሰው ከ19ኛው ክፍለዘመን አጋማሽ በፊት መሆኑ ነው (እርግጠኛው አመተ ምህረት አልተጠቀሰም)። ደራሲው ጎጃም ይኖሩ የነበሩ አቶ ሐብተ ስላሴ የተሰኙ ሰው እንደነበሩ ታሪክ አጥኝው ኮንቲ ሮሲኒ ዘግቦት ይገኛል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ 320 የኦሮምኛ ቃላት፣ ትርጕማቸውና እና አገባባቸው ተዘርዝረው ይገኛሉ። በተጨማሪ፣ ኮንቲ ሮሲኒ ብዙ የኦሮምኛ ቃላትን ወደ ጣሊያንኛ በመተርጎም በ1896 ይህን መጽሐፍ አሳትሞት ከታች ይገኛል። የመጽሐፉን ሙሉ ገጽ ለማንበብ ምስሉን ይጫኑ።

አፋን ኦርማ ማ