አጽቢ
አጽቢ ወይንም አጽቢ እንዳስላስ) በምስራቅ ትግራይ፣ ከኩሃ በስተ ስሜን ምስራቅ 50 ኪሎሜትር ርቆ የሚገኝ ከተማ ነው። የአጽቢ ወምበርታ አስተዳደር ማዕከል ነው። በ1800ዎቹ የአሞሌ ጨው ንግድ ዋና ማዕከል ነበር።
አጽቢ | |
ከፍታ | 2630 ሜትር |
የውጭ ማያያዣ
ለማስተካከልhttp://wikimapia.org/#lat=13.8752464&lon=39.7378922&z=14&l=0&m=b
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |