ኩሃ (ወይንም ኲሃ ) ከመቀሌ 9 ኪሎሜትር በስተ ምስራቅ የሚገኝ የእንደርታ ወረዳ አስተዳደር ማዕከልና ከተማ ነው ። ኩሃ የሚለው ስያሜ በአካባቢው በብዛት ከሚበቅል የህያ ዛፍ ስም የመጣ ነው [1] ። የአሉላ አባ ነጋ አውሮፕላን ማረፊያ በኩሃ ከተማ አስተዳደር ግዛት ውስጥ ይገኛል።

ኩሃ
ኩሃ ከተማ
ከፍታ 2247 ሜትር
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 12,543
ኩሃ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ኩሃ

13°29′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


የውጭ ማያያዣ ለማስተካከል

ካርታ

ማጣቀሻ ለማስተካከል

  1. ^ Nathaniel Pearce, (J.J. Halls, editor), The Life and Adventures of Nathaniel Pearce (London, 1831), vol. 1 pp. 121-4